MUI MUI
Minimize Maximize

 

Ministry of Urban Development and Infrastructure.

 

News News
Minimize Maximize

በረቂቅ ፖሊዎች ላይ የሚመክር የግብኣት ማሰባሰቢያና የልምድ ልውውጥ መድረክ በመካሄድ ላይ ነው

 በረቂቅ ፖሊዎች ላይ የሚመክር የግብኣት ማሰባሰቢያና የልምድ ልውውጥ መድረክ በመካሄድ ላይ ነው አዳማ፤ ጥቅምት 22/ 2016፣ (ከመልሚ)፣አዳማ   የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጋር በጋራ  በመሆን ያዘጋጁት መድረክ በአዳማ ከተማ በመካሄድ...

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሶማሌ ክልል ዋጋቸው ከ22 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የውሀ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ ፡፡

 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሶማሌ ክልል ዋጋቸው ከ22 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የውሀ ቦቴ ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ ፡፡   ጅግጅጋ፣ጥቅምት20፣2016 ዓ.ም (ከመልሚ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ዋጋቸው ከ22 ሚሊዮን በላይ የሆኑ 3 የውሃ ቦቴ ተሸከርካሪዎችን ለሶማሌ ብሔራዊ  ክልላዊ...

የሚኒስቴር መቤቱ አመራሮች ከፈረንሳይ ሀገር፣ የሊዮን ከተማ የመጡ የልዑካን ቡድን ዓባላትን ተቀብለው አነጋገሩ

 የሚኒስቴር መ/ቤቱ አመራሮች ከፈረንሳይ ሀገር፣ የሊዮን ከተማ የመጡ የልዑካን ቡድን ዓባላትን ተቀብለው አነጋገሩ 20/02/2016 (ከመልሚ)፣ አዲስ አበባ   በከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር የከተማ መሠረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ እና የከተማ ፕላንና አከታተም መሪ ሥራ አስፈጻሚ...

ዓለም አቀፍ የከተሞች ቀን ተከበረ

 ዓለም አቀፍ የከተሞች ቀን ተከበረ  ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ/ም (ከመልሚ) አዲስ አበባ    መድረኩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የከተሞች ቀን መከበር ዓላማ በማድረግ በዓለም ላይ የሚገኙ ከተሞችን ለመደገፍ፣ ለማወደስ፣ በድክመቶችም...

ሚኒስቴሩ ለሶማሌ ክልል የውሃ ቦቴዎችን አበረከተ

 ሚኒስቴሩ ለሶማሌ ክልል የውሃ ቦቴዎችን አበረከተ  ጥቅምት 20/2016 (አዲስ ዋልታ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በዛሬው እለት በጅግጅጋ ከተማ በመገኘት ለሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሁመድ 3 የውሃ ቦቴዎችን አስረክበዋል። የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር...

Showing 1 - 5 of 116 results.
Items per Page
Page of 24