News News
Minimize Maximize

የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርና የሶማሌ ክልላዊ መንግስት 8ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የአትዮጵያ ከተሞች ፎረም በኢ . ፌ . ዲ . ሪ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር አስተባባሪነት በየሁለት አመቱ ይካሄዳል ፡፡ ፎረሙ መካሄድ ከጀመረ  ዘጠኝ ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በዚህም ሰባት ከተሞች...

የአገራችን ከተሞች ከአሁኑ ትኩረት ተሰጥቷቸው በፕላን ካልተመሩ ሀገሪቱን ለመልሶ ግንባታና ብሎም ለቀውስ እንደሚዳርጓት ተገለፀ

የከተማ ፕላን የአንድን ከተማ እና አካባቢውን የወደፊት ዕድገት በልማታዊ ዓላማ መሰረት እንዲመራ የሚዘጋጅ የመሬት አጠቃቀም ዕቅድ ነው፡፡   ኢትዮጵያ ከሌሎች ዓለም ሀገራት አንፃር ስትታይ ዝቅተኛ የከተማነት ባህሪ ካላቸው ሀገራት ተርታ የምትመደብ ናት፡፡ ከተሞቿ ከሀገሪቱ 20...

የነገዎቹ ከተሞች በሚል ርዕስ ሂልተን ሆቴል የ2 ቀን አለም አቀፍ ጉባኤ ተካሄደ

ይህ ጉባኤ በለንደን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክሰ እና ፖሊቲካል ሳይንስ ትምህርት ተቋምና እና በአልፍሬድ ህርሽን ጌሽልሻፍት የተባበሩት መንግስታት ድርጀት ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ፎር አፍሪካ የፌደራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (EIABC) አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፎረም ፎር...

በኢፊዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመቶ ቀናት ዕቅድ ገምግሟል

በኢፊዲሪ የህዝብ ተወካዮች ም / ቤት የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴርን የመቶ ቀናት ዕቅድ ገምግሟል ...

በመንግስት ድጋፍ ለሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ መገንባት ልምድ ካላቸው ከዱባይ ከመጡ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

የ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በከተሞች ደረጃውን የጠበቀና ለሁሉም ህብረተሰብ ክፍል የሚመጥን የቤት ልማት ሥራ ለማከናወን ፖሊሲ በመቅረፅ በተለይም በመንግስት ድጋፍ ...

በመሰረተ ልማቶች ዝርጋታ ቅንጅት በተመለከተ ከመሰረተ ልማት አስፈጻሚ ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ

የፌደራል የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ማስተባበሪያ ኤጀንሲ ከከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በመሰረተ ልማቶች ዝርጋታ ቅንጀት ዙሪያ ከመሰረተ ልማት አስፈጻሚ ተቋማትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ህዳር 13 ቀን 2011 ዓ.ም በጊዮን ሆቴል የምክክር መድረክ አ ካሂዷል፡፡ ...

መስሪያ ቤቱ ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ጋር በዘርፉ ስራዎች እና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሄደ

መንግስት በአዲሱ አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 1( በ ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚ / ር በሚል በአዲስ መልክ ሲያደራጅ ከተሰጡት ተልዕኮዎች መካከል አንዱ ...

የሙሰኞች ዋሻ ብሔረሰቦች ሊሆኑ አይገባም ተባለ

  የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የጸረ-ሙስና ቀንን ከተቋሙ  ከፍተኛ አመራሮችና ከሠራተኞች ጋር አከበሩ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ15ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ14ኛ ጊዜ ‹‹ሁለንተናዊ ሰላማችንና እድገታችንን ለማረጋገጥ በሚስና ላይ በጋራ እንዝመት፣ጊዜዉ...

በከተማ ልማትና ከንስትራክሽን ዘርፍ በተዘጋጁ ፖሊሲዎች ስትራቴጂዎች እና የማስፈጸሚያ ህጎች ላይ ለኦሮሚያ ብሄራዌ ክልላዊ መንግስት ስልጠና ተሰጠ

      በከተማ ልማትና ከንስትራክሽን ዘርፍ በተዘጋጁ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች እና የማስፈጸሚያ ህጎች ላይ ከ 500 በላይ ...

የ2011 በጀት ዓመት የጥቅምት እና የህዳር ወራት የ100 ቀናት የዕቅድ አፈጻጸማቸውን ገመገመ

  የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ ተቋማትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ 1097/2011 ዓ . ም መሰረት ተጠሪነታቸው ለከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የሆኑ ስድስት ...

Showing 41 - 50 of 191 results.
Items per Page
Page of 20